LOADING...

GTV

Trending Today
April 17, 2024

ዕለታዊ ዜናዎች ሚያዝያ 09/2016

በአማራ ክልል ህግ ማስከበር በሚል ሰበብ ወደ ክልሉ የገባው የአብይ አህመድ ጠባቂ ወታደር በሰፈረባቸዉ ካምፖች ንፁሀን ዜጎችን በመግደል በጀምላ መቅበሩን ከአገዛዙ የኮበለሉ የሰራዊቱ አባላት ለግዮን ሳተላይት ቴሌቭዥን ተናገሩ። ዛሬ ሚያዚያ 9/2016 ዓ/ም በአማራ ክልል መዲና ባህርዳር መኮድ ካምፕ 8 ንፁሀን
By
March 26, 2024

የዐብይ አሕመድ አገዛዝ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞችንና የማህረሰብ አንቂዎችን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ

የዐብይ አሕመድ አገዛዝ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞችንና የማህረሰብ አንቂዎችን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ መሆኑን የግዮን ቴሌቪዥን ምንጮች ገለጹ። አገዛዙ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ጋዜጠኞችንና የማህበረስብ አንቂዎችን ለመክሰስ መረጃዎችን እያሰባሰበና የሀስት ክስ እያዘጋጀ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በዐብይ አህመድ ትዕዛዝ ክሱን እንዲያዘጋጁ
By