ሐምሌ 16, 2024
ሻለቃ ዝናቡ የእነስክንድር መግለጫ ሴራና ሐሰት ነው አለ ::
ሻለቃ ዝናቡ ልንገርህ የእነስክንድር ነጋን መግለጫ ሴራ እና ሐሰት ነው አለ:: የአማራ ፋኖ በጎጃም እንዲሁም በወሎና በሸዋ ያሉ እዞች የእነእክንድርን መግለጫ አንቀበልም ብለዋል::
By admin