August 5, 2024
ዘመነ ካሴ ‘’ከማንም የመንግስት አካል ጋር ድርድር አልጀመርንም’’ አለ።
ዘመነ ካሴ ‘’እኔ የምመራው ሐይል ከማንም የመንግስት አካል ጋር ድርድር አልጀመረም’’ አለ። ዐቢይ አህመድ ፋኖ ነን ከሚሉ ጋር የጀመረው ድርድር እንዳለ ግን እናውቃለን ብሏል::
By admin