July 23, 2024
ኢንጅነር ደስአለኝ ቢያስብ በአርበኛ አሰግድ መኮንን ምትክ ተመረጠ::
ኢንጅነር ደስአለኝ ቢያስብ በአርበኛ አሰግድ መኮንን ምትክ ተመረጠ:: የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ “መሪያችን በትግል ጠላፊዎች ሴራና እገዛ ተይዟል እንጅ እጅ አልሰጠም” ብሏል:: ሐምሌ 16/2016 ዓም ዜና::
By admin