LOADING...

GTV

April 26, 2024

ፋኖ የአገዛዙን ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ጥሪ አልቀበልም አለ

ፋኖ የአገዛዙን ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ጥሪ ውድቅ አደረገ:: በሌላ በኩል ኮሚሽኑ በኦሮሙማ ካድሬዎች እየተዘረፈ እንደሚገኝ የግዮን ምንጮች አረጋግጠዋል። አገዛዙ ሲጨንቀው ካቋቋማቸው ወኪሎቹ ውስጥ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አንዱ ነው። በአገዛዙ ቁንጮ ቀጥተኛ ትእዛዝ የሚሰጠው ይህ ኮሚሽን የህዝብን ሀብት ከመዝረፍ በላይ ለብልፅግና
By
April 25, 2024

ባህር ዳር የአገዛዙ ራዳር መቆጣጠሪያ በፋኖ ተያዘ

ፋኖ በባህርዳር ዙሪያ ያለውን የአገዛዙን ራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያን መቆጣጠሩን ቃል አቀባዩ ማርሸት ፀሀዩ ገለፀ ቃል አቀባዩ እንዳለው የራዳር መቆጣጠሪያውን ለመያዝ የተወሰነ ውጊያ ተደርጓል በአካባቢው የነበሩ የአገዛዙ ወታደሮችም ተማርከዋል ፋኖ ማርሸት እንዳለው የተወሰደው እርምጃ አገዛዙ እንኳን ህዝቡ ራሱንም ማዳን እንደማይችል ያረጋገጠ
By
April 24, 2024

60 የአገዛዙ ወታደሮች በኤርትራ ጦር ታገቱ

በጎንደር በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ ዉጊያ ሲደረግ ዋለ። በደቡብ ጎንደር አንዳቤት ወረዳ፣መና መቀጠዋ፣ጉና በጌምድር እንዲሁም ጋይንት ወረዳ ጥጥራ ጎብጎብ፣እና ሳሊ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ሲደረግ 105 የሚሊሻ እና የአድማ ብተና እጅ ሲሰጥ ከ50 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ድል ተደርጓል። በኮለኔል ታደሰ የተመራዉ የጋይንት
By