LOADING...

GTV

July 13, 2024

ሰበር – የአማራ ፋኖ በወሎ ዳውንት ከተማን ተቆጣጠረ ።

ሰበር ዜና – የአማራ ፋኖ በወሎ ዳውንት ከተማን ተቆጣጠረ ። በዋርካው ምሬ ወዳጆና በኮ/ል ፈንታሁን ሙሃቤ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ዳውንት ከተማን ተቆጣጠረ። የአማራ ፋኖ በወሎ ዞብል አምባ ክፍለጦር በፋኖ አለሙ ገብሩ የሚመራው አምስተኛ ሻለቃ ዳውንት ከተማን ተቆጣጠረ ።
By