LOADING...

GTV

May 3, 2024

በሕወሐት ወረራ 50 ሺ ተፈናቃዮች  እንዳሉ ኦቻ አስታወቀ።

ከግዮን ሳተላይት ቴሌቪዥን የሚያዝያ 24/2016 ዓም ዜና ይዘን ቀርበናል:፡ ሙሉቀን ገበያው ነኝ። በቅድሚያም አበይት ርእሶቹን።                                                           ========////////===== የአፍሪካ ኅብረት በሕገ ወጥ መንገድ ከንግድ ባንክ አካውንቱ ሊወጣ የነበረው ስድስት ሚሊዮን ዶላር መክሸፉን አስታወቀ።       
By
April 25, 2024

ባህር ዳር የአገዛዙ ራዳር መቆጣጠሪያ በፋኖ ተያዘ

ፋኖ በባህርዳር ዙሪያ ያለውን የአገዛዙን ራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያን መቆጣጠሩን ቃል አቀባዩ ማርሸት ፀሀዩ ገለፀ ቃል አቀባዩ እንዳለው የራዳር መቆጣጠሪያውን ለመያዝ የተወሰነ ውጊያ ተደርጓል በአካባቢው የነበሩ የአገዛዙ ወታደሮችም ተማርከዋል ፋኖ ማርሸት እንዳለው የተወሰደው እርምጃ አገዛዙ እንኳን ህዝቡ ራሱንም ማዳን እንደማይችል ያረጋገጠ
By