ሚያዝያ 22, 2024
የፋኖ አንድ ጠቅላይ እዝ ለመመስረት እንቅስቃሴ መጀመር – ሚያዝያ 14/2016 ዕለታዊ ዜናዎች
ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገውምድር ክፍለ ጦር የወርቅ አባይ ብርጌድ ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል። በአዊ ዞን በዚገም ወረዳ በተደረገ ውጊያ የወርቅ አባይ ብርጌድ አስደማሚ ጀብዱ መፈፀሙን ከዋና አዛዥ ከሻለቃ በላይ ዘለቀ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። በዚህም 53 የአገዛዙ ኃይል
By admin