ሚያዝያ 8, 2024
ዕለታዊ ዜናዎች መጋቢት 30/2016 ዓ.ም
በወልድያ ከተማ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ገለጹ የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ በሆነችው ወልድያ ከተማ የቦምብ ጥቃቶች መፈጸማቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። የቦምብ ፍንዳታዎቹ የተፈጸሙት በከተማዋ የተላያዩ አካባቢዎች መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የብልጽግና ምስለኔ የሆኑ የብአዴን ካድሬዎች ለዛሬ መጋቢት 30 የከተማዋን ማሕበረሰብ
By admin