LOADING...

GTV

የዕለቱ ዜናዎች
መጋቢት 28, 2024

የዕለቱ ዜናዎች

የዐብይ አሕመድ አገዛዝ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞችንና የማህረሰብ አንቂዎችን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ መሆኑን የግዮን ቴሌቪዥን ምንጮች ገለጹ። አገዛዙ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ጋዜጠኞችንና የማህበረስብ አንቂዎችን ለመክሰስ መረጃዎችን እያሰባሰበና የሀስት ክስ እያዘጋጀ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በዐብይ አህመድ ትዕዛዝ ክሱን እንዲያዘጋጁ
By
መጋቢት 26, 2024

የዐብይ አሕመድ አገዛዝ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞችንና የማህረሰብ አንቂዎችን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ

የዐብይ አሕመድ አገዛዝ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞችንና የማህረሰብ አንቂዎችን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ መሆኑን የግዮን ቴሌቪዥን ምንጮች ገለጹ። አገዛዙ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ጋዜጠኞችንና የማህበረስብ አንቂዎችን ለመክሰስ መረጃዎችን እያሰባሰበና የሀስት ክስ እያዘጋጀ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በዐብይ አህመድ ትዕዛዝ ክሱን እንዲያዘጋጁ
By
News
የካቲት 2, 2024

News

ትናንት ማምሸዉ ከባድ ዉጊያ ያስተናገደችዉ ታሪካዊቷ ጎንደር ምሽቱን በልጇቿ ቁጥጥር ስር ገብታ አድራለች።ምሽት 12 ሳአት ላይ የጀመረዉ ዉጊያዉ በከተማዋ የተለያዩ ቦታዋች ከባድ ትንቅንቅ ተስተናግዷል። የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋሻዉ ክፍለጦር እና የደንቢያዉ አለቃ የደረጃ በላይ የፋኖ አባላት በጋራ በወሰዱት እርምጃ በከተማዋ
By
Breaking News